Amharic Ministry

Home/Foreign Translations/Amharic Ministry

Amharic links አማርኛ አገናኝ

ይህ ገጽ ዮናስ፤ፈሪው ነብይ ከተሰኘው መጽሐፍ ጋር የሚሄዱ የባለቀለም ገጾች ማስፈንጠሪያን ያካትታል፡፡ ሥዕሎቹን በመጠቀም በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች የሚዘጋጁ የአልጋ ልብስ የሚሆን ልብስ ለመስራት እነዚህን ባለቀለም ገጾች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የሚገልጽ ክፍል ሊወርድ በሚችል ፋይል ውስጥ ይገኛል፡፡This page includes the link to the coloring pages that go with the book, Jonah, the Fearful Prophet. There is a section in the downloadable file that tells how to use these coloring pages to create quilt blocks for a Bible quilt using the pictures.

ልትረዱ ትችላላችሁን ? Can you help?

ዮናስ፤ ፈሪው ነብይ፤ ወደ አማርኛ የተተረጎመ የመጀመሪያው የሃኒኮምብ አድቬንቸርስ ማተሚያ መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ ልናካሄደው የምንችለው የአገልግሎቱ ፕሮጀክት የማረጋገጫ ሙከራ ነው፡፡Jonah, the Fearful Prophet, is the first Honeycomb Adventures Press book that has been translated into the Amharic language of Ethiopia. This is a test to see if it is a ministry project that we can maintain.
የመጀመሪያዎቹ 100 መጽሐፎች በቅርቡ ለወንጌል አገልግሎት ይውሉ ዘንድ ወደ ኢትዮጲያ ይላካሉ፡፡ ይህ ጥረት እንደ አገልግሎት እንጂ እንደ ንግድ ስራ እንደማይታይ እሙን ነው፡፡ መጽሐፍትን ለማሳተም እና ወደ ኢትዮጵያ ለማጓጓዝ ከፍተኛ ወጪን የሚጠይቅ በመሆኑ የዚህ አገልግሎት ስኬት የሚወሰነው እነዚህን ወጪዎች ለማሟላት በሚፈልጉ ሰዎች ድጋፍ ላይ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ ከታች የሚገኘውን የሃኒኮምብ አድቬንቸርስ ፕሬስ፤ LLC ማፈንጠሪያ ይመልከቱ፡፡The first 100 books will soon be sent to Ethiopia for distribution on mission fields. This effort is deemed a ministry, not a business venture. Because of the high cost of printing and shipping books to Ethiopia, the success of this ministry will depend upon the support of those willing to help meet these expenses. For more information, contact Honeycomb Adventures Press, LLC, below.
ከቻሉ በኢንግሊዝኛ መልስ ይስጡ፡፡ በአማርኛ መልዕክት ሊልኩልን ከፈለጉ ለእርዳታ አስተርጓሚያችንን እንጠይቃለን፡፡ ከታች ያሉት ሦስት መስኮቶች ለስምዎ፤ ለኢሜልዎ እና መልዕክትዎን ለማስቀመጥ የተዘጋጁ ናቸው፡፡Respond in English if you are able. If you need to message us in Amharic, we will contact our translator for assistance. The three windows below are for your name, your email, and your message.

#AmharicBibleStories, #BibleStoriesinAmharic, #JonahinAmharic, #AmharicJonah #Amharic